የመስቀል ደመራ በዓል በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነስርዓት ይከበራል

visibility 9 views schedule 7 years ago timer 1:35
open_in_new Dailymotion
የመስቀል ደመራ በዓል በማይዳስ ቅርስነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመዘገበ ሲሆን፥ በርካታ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች በበዓሉ ላይ ለመታደም ወደ ሀገር ቤት እንደሚገቡም ተገልጿል።